357 ኪሎ ግራም ወርቅ ገቢ ተደረገ‼

WASULIFEneutral2026-07-30 15:08:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

357 ኪሎ ግራም ወርቅ ገቢ ተደረገ‼ በአማራ ክልል በተከናወነ የተቀናጀ አሠራርና የቁጥጥር ሥራ ለመጀመሪያ ጊዜ 357 ኪሎ ግራም ወርቅ ተሰብስቦ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገቢ መደረጉን የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ርእሰ መሥተዳድሩ በምክር ቤቱ 12ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት ሲያቀርቡ እንዳመለከቱት፤ ይህ ታሪካዊ የወርቅ አቅርቦት የክልሉን ኢኮኖሚ ከማሳደጉ ባሻገር ለአገሪቱ የውጭ ምንዛሬ ግኝት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]