ዘሌንስኪ ማስጠንቀቂያ ከሰጡ ከአንድ ቀን በኋላ ሩሲያ በዩክሬን በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ 14 ሰዎች ተገደሉ
ዘሌንስኪ ማስጠንቀቂያ ከሰጡ ከአንድ ቀን በኋላ ሩሲያ በዩክሬን በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ 14 ሰዎች ተገደሉ የዩክሬን ፕሬዝዳንት "ከባድ" ጥቃት ሊሰነዘር እንደሚችል ካስጠነቀቁ ከአንድ ቀን በኋላ፣ ሩሲያ በዩክሬን ላይ በፈጸመችወው የአየር ጥቃት ቢያንስ 14 ሰዎች ተገድለዋል፤ ከእነዚህም መካከል በኪዬቭ የተገደለ አንድ ሰው ይገኝበታል።ጥቃቶቹ እስከ ምዕራባዊቷ የሊቪቭ ከተማ ድረስ የተስፋፉ ሲሆን፣ ይህም ጎረቤት ሀገር ፖላንድ የአየር ክልሏን ለመጠበቅ የጦር ጄቶችን እንድታሰማራ አስገድዷታል፤ ፖላንድ ይህንኑ እርምጃ መዉሰዷን በፖላንድ ጦር ኃይሎች በኤክስ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የወጣው መግለጫ አመላክቷል፡፡ በዩክሬን ዋና ከተማ ሐሙስ ጠዋቱ በርካታ ፍንዳታዎች ተሰምተዋል፡፡በኪየቭ አንድ ሰው ሲሞት ሁለት ተጨማሪ ቆስሏል ሲሉ የአደጋ ጊዜ አገልግሎት ሰጪዎች ተናግረዋል። በድኒፕሮፔትሮቭስክ…
Read the full story at zena24now ↗