በሲንጋፓር አንድ ፈረንሳዊ ታዳጊ ከጁስ መሸጫ ማሽን ዉስጥ መምጠጫዉን (ስትሮ) በምላሱ በመላስ በድጋሚ ሰዎች እንዲጠቀሙበት በማስገባቱ በ600 ዶላር ተቀጣ

ZENA24NOWneutral2026-07-30 15:37:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሲንጋፓር አንድ ፈረንሳዊ ታዳጊ ከጁስ መሸጫ ማሽን ዉስጥ መምጠጫዉን (ስትሮ) በምላሱ በመላስ በድጋሚ ሰዎች እንዲጠቀሙበት በማስገባቱ በ600 ዶላር ተቀጣ የሲንጋፖር ፍርድ ቤት አንድ ፈረንሳዊ ተማሪ ከብርቱካን ጭማቂ መሸጫ ማሽን ላይ መምጠጫዉን በመላስ መልሶ ሌላ ሰዉ እንዲጠቀምበት ወደ ማከፋፈያው በመክተቱ 600 ዶላር ቅጣት ጣለበት።የ19 ዓመቱ ዲዲየር ማክስሚሊየን በሕዝብ ላይ ለተፈፀመ ክስ ጥፋተኛ መሆኑን አምኗል። በሲንጋፖር የሚማረው ማክስሚሊየን ይህንኑ ድርጊት ሲፈጽም በኢንስታግራም ላይ "ከተማዋ ደህና አይደለችም" የሚል ጽሁፍ አውጥቷል።ቪዲዮው በማህበረሰብ ገጽ ላይ ከተጋራ በኃላ ከፍተኛ ምላሽ አግኝቷል። የሽያጭ ማሽኑን ባለቤት የሆነው አይጁዝ ኩባንጠያ በማሽኑ ማከፋፈያ ውስጥ ያሉትን 500 የጁስ መምጠጫ ስትሮ በሙሉ በአዲስ እንደተካ ተናግሯል። በሲንጋፖር መሰል ወንጀለኞች…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]