የኤልኒኖ ተጽዕኖና የክረምቱ ዝናብ

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-30 16:40:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኤልኒኖ ተጽዕኖና የክረምቱ ዝናብ በምስራቅና በመካከለኛው የፓሲፊክ ውቅያኖስ የባሕር ወለል ሙቀት መጨመር ኤልኒኖን ሊያስከትል እንደሚችልና በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች የክረምት ዝናብ ቀደም ብሎ ሊቋረጥ ይችላል አለ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አሳምነው ተሾመ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ ባለፈው የሰኔ ወር በምዕራብ፣ በሰሜን እና ሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች እስከ 100 ሚሊሜትር የሚደርስ ከፍተኛ የዝናብ መጠን ተመዝግቧል። ይህም ለማሳ ዝግጅት እና ለአካባቢ ጥበቃ ስራዎች ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል ብለዋል። ኢንስቲትዩቱ በክረምቱ ወቅት የሚኖረውን የዝናብ ሁኔታ በሳይንሳዊ ትንተና በመመርኮዝ ቀድሞ በማሳወቅ በግብርና፣ በውሃ ሀብት፣ በአካባቢ ጥበቃና በአደጋ ስጋት ቅነሳ ሥራዎች ላይ ጠቃሚ መረጃ እያቀረበ መሆኑን አመልክተዋል።…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]