የዘንድሮ ክረምት አጭር ነው ተባለ‼
የዘንድሮ ክረምት አጭር ነው ተባለ‼ የምስራቅና የመካከለኛው ፓሲፊክ ውቅያኖስ የባሕር ወለል ሙቀት መጨመር በነሐሴ ወር የኤልኒኖ ክስተትን ሊያስከትል እንደሚችል የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በዚህም ምክንያት በተለይም በምስራቅ፣ በሰሜን፣ በትግራይ እንዲሁም በመካከለኛና ምዕራብ አማራ አካባቢዎች የክረምቱ ዝናብ ከተለመደው ቀደም ብሎ የመቋረጥና ከመደበኛ በታች የመሆን እድል እንዳለው ተጠቁሟል። ኢንስቲትዩቱ የሚከሰተውን የዝናብ እጥረትና ተጽዕኖ ለመቋቋም አርሶ አደሮች በአጭር ጊዜ የሚደርሱና ድርቅን የሚቋቋሙ ዘሮችን እንዲጠቀሙ እንዲሁም የውሃ ማሰባሰብ ስራዎችን እንዲያጠናክሩ አሳስቧል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ====================…
Read the full story at wasulife ↗