" አሁን ላይ ለሚዲያ እና ለሕዝብ ለመናገር የማይመቹ አንዳንድ ከባድ ነገሮች አሉ " - ፖሊስ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-30 18:00:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

" አሁን ላይ ለሚዲያ እና ለሕዝብ ለመናገር የማይመቹ አንዳንድ ከባድ ነገሮች አሉ " - ፖሊስ 👉 " በሟች ላይ የተፈፀመው ድርጊት እጅግ ኢ-ሰብዓዊ የሆነ እና ጭካኔ የተሞላበት ነው ! " ሰሞኑን፣ ኢትዮጵያን ወክላ በአውሮፓውያኑ 2026 'ሚስ ወርልድ' የቁንጅና ውድድር ላይ የምትሳተፈው ሩት ይርጋለም ታላቅ እህት የሆነችው ቅዱሳን ይርጋለም ታግታ ተገድላለች። ከዚህ ግድያ ጋር ለተያያዘ የሩት የቅርብ ጓደኛን ጨምሮ 10 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። በግድያው የተጠረጠሩት የሩት የቀድሞ ጓደኛ እና ፍቅረኛዋ ከሌሎች 8 ተጠርጣሪዎች ጋር በመቀናጀት ሟችን " ጭካኔ በተሞላበት መልኩ በመግደል " እንደተጠረጠሩ ፖሊስ ገልጿል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር ቶማስ እሸቴ፤ ተጠርጣሪዎቹ ግድያውን የፈፀሙት "…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]