በጃፓን በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሟቾች ቁጥር ወደ 30 ከፍ አለ
በጃፓን በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሟቾች ቁጥር ወደ 30 ከፍ አለ በደቡብ ምዕራብ ጃፓን በተከሰተ ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ወደ 30 ከፍ ማለቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ሳናኤ ታካይቺ ሐሙስ ዕለት አስታወቁ።ማክሰኞ ዕለት በኪዩሹ ደሴት በሚገኘው ኩማሞቶ ግዛት የተከሰተውና በቤቶች እንዲሁም በኤሌክትሪክ መስመሮች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰው በሬክተር ስኬል 6.8 ማግኒትዩድ የተለካዉ የመሬት መንቀጥቀጥ ከተከሰተ በኋላ፣ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች የተረፉ ሰዎችን ለመፈለግ አሁንም ጥረታቸውን ቀጥለዋል። አንድ የገበያ ማዕከል በመፍረሱ እና ከአንድ ሰዓት ገደማ በኋላም በዚያው ማዕከል ውስጥ ፍንዳታ በመከሰቱ በርካታ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል።በሺዎች የሚቆጠሩ ከቤታቸው የተፈናቀሉ ነዋሪዎች በአሁኑ ወቅት በጊዜያዊ መጠለያዎች ውስጥ ይገኛሉ፤ ሆኖም አካባቢው…
Read the full story at zena24now ↗