ሰበር ዜና 

ADDIS_NEWSneutral2026-07-30 18:36:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰበር ዜና የአሜሪካ እና የኢራን ውጥረት ወደ ከፋ ምዕራፍ ተሸጋገረ! በዮርዳኖስ ከሚገኘው የአሜሪካ ወታደራዊ ጣቢያ የተተኮሱትን የኢራን ሚሳኤሎች ተከተሎ፣ አሜሪካ በኢራን ላይ አዳዲስ የአየር ጥቃቶችን ፈፅማለች! የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) እንደገለፀው እርምጃው የኢራንን የሀይል ጥቃት ሙከራዎች ለመመለስ የተወሰደ ጠንካራ ምላሽ ሲሆን፣ በኢራን ውስጥ የሚገኙ ቁልፍ ወታደራዊ ኢላማዎች መመታታቸው ተረጋግጧል። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት አስተያየት አሜሪካ በኢራን ላይ ከባድ እርምጃ መውሰድ መጀመሯን ገልጸው፣ አሁን የአሜሪካ ተራ መሆኑን ተናግረዋል። የኢራን አብዮታዊ ዘብ (IRGC) በዮርዳኖስ በሚገኘው የአሜሪካ ወታደራዊ አየር ጣቢያ ላይ ሚሳኤል መተኮሱን ቢናገርም፣ የአሜሪካና የዮርዳኖስ የአየር መከላከያ ስርአቶች ሚሳኤሎቹን ሙሉ በሙሉ በአየር…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]