ታሪካዊው የዓለም አቀፍ ህዝቦች ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሄደ
ታሪካዊው የዓለም አቀፍ ህዝቦች ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሄደ 👉አፍሪካ የዓለምን መጪ እድል በመቅረጽ ረገድ ወሳኝ ሚና አላት የአፍሪካ ሀገራት እርስ በእርስ፣ ከሩሲያ እና ከተቀረው ዓለም ጋር ያላቸውን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመውና በአህጉሩ የመጀመሪያው የሆነው "ወርልድ ፐብሊክ ሰሚት አፍሪካ 2026" በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን አዳራሽ በደመቀ ሁኔታ ዛሬ ተካሂዷል። ይህ ታሪካዊ ጉባኤ ከ700 በላይ ተሳታፊዎችን፣ ከ400 በላይ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮችን፣ አምባሳደሮችን እና የመላው አፍሪካ ወጣቶችን በአንድ ላይ ያገናኘ ትልቅ ሁነቶች አንዱ ነው። በጉባኤው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የግሎባል ብላክ ሴንተር ዋና ጸሐፊ ጸጋዬ ጫማ፣ አዲስ አበባ የአፍሪካ የፖለቲካ መዲና እና የነጻነት፣ የጽናትና የዲፕሎማሲ ተምሳሌት በመሆኗ እንዲህ…
Read the full story at zena24now ↗