ጅቡቲ፣ በባብኤል መንደብ ሠርጥ ላይ በሚተላለፉ የንግድ መርከቦች በተናጥል ቀረጥ ለመጣል የሚደረጉ ሙከራዎች በዓለማቀፍ የባሕር ትራንስፖርት ደኅንነት ላይ አደጋ ይደቅናሉ በማለት አስጠነቀቀች።

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-30 21:28:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጅቡቲ፣ በባብኤል መንደብ ሠርጥ ላይ በሚተላለፉ የንግድ መርከቦች በተናጥል ቀረጥ ለመጣል የሚደረጉ ሙከራዎች በዓለማቀፍ የባሕር ትራንስፖርት ደኅንነት ላይ አደጋ ይደቅናሉ በማለት አስጠነቀቀች። የባብኤል መንደብ መተላለፊያ ለዓለም የንግድ መርከቦች ሁሉ ክፍት መሆን አለበት በማለት ጅቡቲ አቋሟን ገልጣለች። አንድ የቀጠናው ኃይል ብቻውን በመርከቦች ላይ የማለፊያ ቀረጥ ከጣለ፣ የጎረቤት አገራትን ሉዓላዊነት የሚጋፋ፣ "ተቀባይነት የሌለው" እና የዓለም የንግድና የኢነርጂ ዝውውርን የሚጎዳ ድርጊት ይሆናል ስትል ጅቡቲ አስጠንቅቃለች። የባሕር ትራንስፖርት ደኅንነትንና ሉዓላዊ መብቷን ለማስከበር በተናጥልም ይኹን ከዓለማቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር "ዲፕሎማሲያዊ"፣ "ሕጋዊ" እና "የጸጥታ" አማራጮችን እንደምትከተል ያስታወቀችው ጅቡቲ፣ ዓለማቀፉ ማኅበረሰብ ባብኤል መንደብ ክፍት ኾኖ መቀጥሉን…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]