⚠️የሕገወጡ ሕወሃት ቡድን የዳግም እልቂት ግብዣ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-31 06:07:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

⚠️የሕገወጡ ሕወሃት ቡድን የዳግም እልቂት ግብዣ የአንድ ሀገር ተተኪ ትውልድ የለውጥ፣ የዕድገት እና የብልጽግና መሠረት ነው። ባለፉት ዓመታት በትግራይ ክልል በነበረው ነባራዊ ሁኔታ ግን ያረጁ ፖለቲከኞች ተተኪ ወጣቱን ለፈጠራ እና ለሀገር ግንባታ ከማሰለፍ ይልቅ የፖለቲካ ፍላጎት ማስፈጸሚያ እና የጦርነት ማገዶ ሲያደርጉት ቆይቷል። ሕገወጡ የሕወሃት ቡድን የያዘው አውዳሚ አካሄድ ሀገር ተረካቢውን ወጣት ወዳልኾነ አቅጣጫ በመውሰድ ያደረሰው ጉዳት ዘርፈ ብዙ ነው። የብዙዎችን ውድ ሕይወትም ቀጥፏል። አካላቸውን አጉድሏል። ንብረታቸውንም አውድሟል። ማኅበራዊ መዋቅራቸውንም አናግቷል። ሥልጣን ባጣ ማግስት የጀመረው የትጥቅ ግጭት በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ወጣቶችን፣ ተማሪዎችን እና ታዳጊዎችን ጭምር ወደ ጦርነት ግንባር እንዲማገዱ አድርጓል። በትምህርት ገበታቸው ላይ ኾነው የነገዋን ሀገር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]