🛑 የወጭት ሰባሪው የፖለቲካ ቅዤት እና የ"እዘሉኝ" ጥሪ!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-31 06:07:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

🛑 የወጭት ሰባሪው የፖለቲካ ቅዤት እና የ"እዘሉኝ" ጥሪ! ሀገርን እናልማ ሲባሉ በተቃርኖ ቆመው የሚቀሩ፤ ሀገር እና ሕዝብ ታግሷቸው እንኳን ግፍና በደላቸው ከትዕግስትም በላይ ሞልቶ የሚፈስስ የሀገር ልጆች፣ ግን ደግሞ የሀገር ደመኞች ምንጊዜም ቢኾን አሉ። እነዚህ አካላት በአካልም በአምሳልም ኢትዮጵያዊ ኾነው፣ ግብራቸው ግን ከሀገር ወጥቶ የኮበለለ "የእንግዴ ልጆች" ከመባል የዘለለ ስምም ታሪክም አይኖራቸውም። እነዚህ የእንግዴ ልጆችም ኢትዮጵያን ጀርባዋን ለማጉበጥ ከንቱ ሲቃዡ ይስተዋላሉ። አብሮ ለማልማት በተጠሩ ጊዜ ሽኩቻን ይመርጣሉ፤ ሀገር እና ሕዝብን ማተራመስ ሲፈልጉ ደግሞ ከወዲያና ወዲህ በግብር ከሚመስላቸው ጋር ተጠራርተው "ተጣመርን" ይላሉ። ምንም ቢጣመሩ የመጠላላት ግብር እንጅ ሀገር የማልማት የጋራ ርዕይ ግን ፈጽሞ የላቸውም። በጥላቻ ውስጥ ከሚማቅቁት የህገወጡ ሕወሃት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]