የምክክር ጉባኤው አሳታፊና አካታችነት አዲስ የጋራ መግባባት የተስፋ ብርሃን የፈነጠቀ ነው

WELCOMEneutral2026-07-31 06:20:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 23 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የምክክር ጉባኤ በተመካካሪዎች መካከል የመደማመጥና የጋራ መግባባት መንፈስን በማጠናከር በተሻለ አሳታፊነት እየተካሄደ ነው አሉ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ትዴፓ) ሊቀመንበርና ተመካካሪ አረጋዊ በርሔ (ዶር) አረጋዊ በርሔ (ዶር) ምክክር ከአጀንዳ ማሰባሰብና ከተሳታፊዎች ልየታ ሂደት ጀምሮ አሳታፊነትንና አካታችነትን በተግባር በማረጋገጥ ውጤታማ ሥራ መሰራቱን አንስተዋል የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው 8230 The post የምክክር ጉባኤው አሳታፊና አካታችነት አዲስ የጋራ መግባባት የተስፋ ብርሃን የፈነጠቀ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]