ሕገ ወጡ ህወሓት የሰብዓዊ ዕርዳታን ለፖለቲካ ጥቅሙ እያዋለ ነው ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶር)
አዲስ አበባ ሐምሌ 23 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶር) ሕገ ወጡ ህወሓት የሰብዓዊ ድጋፍ ስርጭትን ለራሱ የፖለቲካ ጥቅም እያስተጓጎለ ነው አሉ ኮሚሽነሩ ሕገ ወጡ ቡድን የሚላኩ ዕርዳታዎች ለተረጂዎች በትክክል እንዳይደርሱ በተለያዩ የቀረጥ ሥርዓቶች ውስጥ በማስገባት ዜጎች ከመሰረታዊ ድጋፍ እንዲገለሉ እያደረገ መሆኑን ተናግረዋል ቡድኑ እየተከተለ ያለው አካሄድ የትግራይ 8230 The post ሕገ ወጡ ህወሓት የሰብዓዊ ዕርዳታን ለፖለቲካ ጥቅሙ እያዋለ ነው 8211 ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗