የአየር ንብረት ለውጥ መዘዝ በአውሮፓ
አዲስ አበባ ሐምሌ 23 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአየር ንብረት ለውጥ በመላው አውሮፓ ከፍተኛ ሰብዓዊ ቀውስ እያስከተለ ይገኛል በአህጉሪቱ በተለይም ጀርመን ፈረንሳይ እንግሊዝ ቤልጂዬም ኔዘርላንድስ እና ስፔን በሰኔ ወር መጨረሻ አካባቢ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎቻቸው በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት ለሕልፈት ተዳርገዋል በጀርመን ብቻ በዓመቱ እስከ ሐምሌ ወር አጋማሽ ከከፍተኛ ሙቀት መጨመር ጋር በተያያዘ ከ9 ሺህ 800 በላይ 8230 The post የአየር ንብረት ለውጥ መዘዝ በአውሮፓ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗