ኢትዮጵያ ሁለተኛ ቤታችን ናት የአፍሪካ ቼዝ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት

WELCOMEneutral2026-07-31 06:20:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

160 አዲስ አበባ ሐምሌ 23 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ቼዝ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በርናንድ ዋስዋ ዋንጃላን ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን ሁለተኛ ቤታችን ናት አሉ የአፍሪካ ቼዝ ኮንፌዴሬሽን 10ኛ ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል በጉባዔው ኬኒያዊው በርናንድ ዋስዋ ዋንጃላን ኮንፌዴሬሽኑን ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ ተመርጠዋል የኮንፌዴሬሽኑ ጽሕፈት ቤት መቀመጫም በመዲናችን አዲስ አበባ ከተማ እንደሚሆን ተረጋግጧል በርናንድ ዋስዋ 8230 The post ኢትዮጵያ ሁለተኛ ቤታችን ናት 8211 የአፍሪካ ቼዝ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]