የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን በእመርታ ለማስቀጠል ይሰራል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

WELCOMEneutral2026-07-31 06:20:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

160 አዲስ አበባ ሐምሌ 23 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን በእመርታ ለማስቀጥል በትኩረት ይሰራል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንዳሉት የብሔራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ስብሰባውን አካሂዷል በዚህም ምክር ቤቱ በዓመቱ ውስጥ እንዲፈፀሙ ያስቀመጣቸውን ተግባራት አፈፃፀም በጥልቀት በማየት አቅጣጫ አስቀምጧል ብለዋል 8230 The post የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን በእመርታ ለማስቀጠል ይሰራል 8211 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]