ወደብ አልባ ሀገር ለትውልድ አናወርስም
ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ያጣነውን የባህር በር ለመመለስ ጊዜው ደርሷል:: የኤርትራን መገንጠል ተከትሎ በተሰጠው የፖለቲካ ውሳኔ ኢትዮጵያ የባህር በር እንድታጣ ቀጥተኛና የመጨረሻው ምክንያት ሆኗል ይህ ታሪካዊ ክስተት ሀገሪቱን በዓለም ትልቁን የህዝብ ቁጥር ይዛ የየብስ ዝጓ ሀገር አድርጓታል የባህር በር ለአንድ ሀገር የኢኮኖሚ የደም ሥር የሉዓላዊነት መገለጫ እና የጂኦፖለቲካዊ ተጽዕኖ መሣሪያ እንደሆነ ይታወቃል ኢትዮጵያ ለዘመናት በቀይ ባህር 8230 The post ወደብ አልባ ሀገር ለትውልድ አናወርስም appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗