የስልታዊ ቡድን ምክክር ዛሬም ቀጥሎ ውሏል

WELCOMEneutral2026-07-31 06:20:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 23 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ ምክክር ጉባዔው 250 አባላት ባሉት 16 ስልታዊ ቡድኖች የተደራጁ ተመካካሪዎች ምክክር በዛሬው ዕለትም ቀጥሎ ውሏል በ250 አባላት የተደራጁ 16 ስልታዊ ቡድኖች ከጥቃቅንና ንዑስ ቡድኖች በተገኙና በተጠናቀሩ የአጀንዳ ምክረ ሃሳቦች ላይ ከትላንት ጀምረው ተመካክረዋል ትላንት በነበረው የምክክር ውሎ ከእያንዳንዱ ስልታዊ ቡድን በተመረጡ 25 የአጀንዳ ምክረ ሃሳብ አጠናካሪዎች 8230 The post የስልታዊ ቡድን ምክክር ዛሬም ቀጥሎ ውሏል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]