የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ ከ157 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ ሐምሌ 23 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ በ2018 በጀት ዓመት 157 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አብዱልበር ሸምሱ (ኢር) በሰጡት መግለጫ እንዳሉት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 7 ነጥብ 04 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ጭነት ማጓጓዝ ተችሏል በዚህም 144 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 157 8230 The post የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ ከ157 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗