🛑እድሜ ልኩን የስልጣን ፍላጎትን በሕዝብ ደም የሚመኘው ሕገ ወጡ ሕወሃት።
🛑እድሜ ልኩን የስልጣን ፍላጎትን በሕዝብ ደም የሚመኘው ሕገ ወጡ ሕወሃት። ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ከማዕከላዊ ሥልጣን ከተወገደ በኋላ ወደ መጣበት የትጥቅ ትግል ሥነ-ልቦና በመመለስ፣ የትግራይን ሕዝብ እንደ ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ መከታ እየተጠቀመበት ይገኛል። ይህ አካሄድ የአማፂያን የቅስቀሳ እና የሽፋን ስትራቴጂ ተብሎ ከሚጠራው ጽንሰ-ሀሳብ ጋር የሚያያዝ እንደኾነ ዓለም አቀፋዊ ትንታኔዎች ያሳያሉ። የተቀናሽ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ማኅበር ፕሬዝዳንት ፲ አለቃ ደጀኔ ሸዋረጋ ያረጋገጡትም ቡድኑ እንደ 1982 እና 1983 ዓ.ም በአማራ ሕዝብ እና ወጣት ትከሻ ላይ ተራምዶ ሥልጣን መያዝን ቀዳሚ ዓላማው እንዳደረገ ነው። ቡድኑ በ1960ዎቹ መጨረሻ ሲመሠረት ጀምሮ የተከተለው የጠባብ ብሔርተኝነት ትርክት ሁልጊዜም ውጫዊ ጠላት እንዲፈልግ የሚያስገድደው ነው። የራሱን የፖለቲካ…
Read the full story at amharamassmedia ↗