እብሪትና የደም ጥማት - የሕገ ወጡ ሕወሃት የጦረኝነት አባዜ ⚔️
እብሪትና የደም ጥማት - የሕገ ወጡ ሕወሃት የጦረኝነት አባዜ ⚔️ የሕገ ወጡ የሕወሓት ቡድን የፖለቲካ ትርክት ገና ከፅንሰቱ ጀምሮ ኢትዮጵያዊነትን እንደ የጋራ ማንነት ከመቀበል ይልቅ በጠላትነት በመፈረጅ ላይ የተመሰረተ ነው። ቡድኑ በማኒፌስቶው ሳይቀር ሌላውን ኢትዮጵያዊ እንደ ጨቋኝ በመፈረጅና የትግራይን ህዝብ ከሌላው ወንድሙ በማጋጨት ኢትዮጵያ ጠል የኾነ ርዕዮተ ዓለምን በይፋ ተክሏል። የተቀናሽ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ማኅበር ፕሬዚዳንት አስር አለቃ ደጀኔ ሸዋረጋ የሚያረጋግጡትም ይህንኑ ነው፤ ቡድኑ በጥላቻ የሰከረ፣ ጸረ-ኢትዮጵያዊ አቋም ያለውና “እኔ ከሌለሁ ሌላው መኖር የለበትም” በሚል የእብሪትና የብቸኝነት ስሜት የሚመራ ነው። ቡድኑ ስልጣን ከያዘ በኋላም ቢኾን ዜጎች በኢትዮጵያዊነታቸው እንዲጠራጠሩና እንዲቃቃሩ በማድረግ የሀገር ውስጥ አንድነትን ኾን ብሎ ሲያላላ…
Read the full story at amharamassmedia ↗