**አብሮ የመሥራት ሳይኾን አብሮ የማጥፋት ጥምረት!**
**አብሮ የመሥራት ሳይኾን አብሮ የማጥፋት ጥምረት!** ሕገ ወጡ ሕወሃት ከውልደቱ ጀምሮ እስከ አሁን የሀገር ውስጥ ጽንፈኞችን በመፍጠር እና አጋር በማድረግ እንዲኹም ለውጭ ጠላቶች በመላላክ ሀገር ለማፍረስ የሚሠራ ቡድን ነው። ሥልጣኑን በበላይነት ተቆጣጥሬ የሕዝብ ሃብት ካልዘረፍኩ ሀገር ትፍረስ የሚል አቋሙን ያልቀየረው ሕገ ወጡ ሕወሃት አሁንም ያረጀ ያፈጀ ስልቱን ለመጠቀም እየተውተፈተፈ ይገኛል። ቡድኑ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ከሚንቀሳቀሱ እና የእሱን የጽንፈኝነት አጀንዳ ከወረሱ ታጣቂ ቡድኖች ጋር በመጣመር ለአይጥና ድመት ጥምረታቸውም የዳቦ ስም ቆርሶ እየሰጠ በመንቀሳቀስ ላይ መኾኑን ተጨባጭ መረጃዎች ያሳያሉ። ይሁን እና ይህ የሕገ ወጥ ቡድኑ አካሄድ ለኢትዮጵያዊያን አዲስ አይደለም። ወደ ሥልጣን ከመምጣቱ በፊትም ኾነ በኋላ ከተለያዩ ኀይሎች ጋር ጥምረት በመፍጠር…
Read the full story at amharamassmedia ↗