" አሁን ላይ ለሚዲያ እና ለሕዝብ ለመናገር የማይመቹ አንዳንድ ከባድ ነገሮች አሉ " - ፖሊስ
" አሁን ላይ ለሚዲያ እና ለሕዝብ ለመናገር የማይመቹ አንዳንድ ከባድ ነገሮች አሉ " - ፖሊስ በሟች ላይ የተፈፀመው ድርጊት እጅግ ኢ-ሰብዓዊ የሆነ እና ጭካኔ የተሞላበት ነው ! " በግድያው ተጠርጥረው ከተያዙት ውስጥ የሩት የቀድሞ ጓደኛ እና ፍቅረኛ ይገኙበታል " ሰሞኑን፣ ኢትዮጵያን ወክላ በአውሮፓውያኑ 2026 'ሚስ ወርልድ' የቁንጅና ውድድር ላይ የምትሳተፈው ሩት ይርጋለም ታላቅ እህት የሆነችው ቅዱሳን ይርጋለም ታግታ ተገድላለች። ከዚህ ግድያ ጋር በተያያዘ የሩት የቀደሞ ቅርብ ጓደኛን ጨምሮ 10 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። በግድያው የተጠረጠሩት የሩት የቀድሞ ጓደኛ እና ፍቅረኛዋ ከሌሎች 8 ተጠርጣሪዎች ጋር በመቀናጀት ሟችን " ጭካኔ በተሞላበት መልኩ በመግደል " እንደተጠረጠሩ ፖሊስ ገልጿል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗