የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ራስ-ገዝ ሽግግር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በሲዳማ ብሔራዊ ክልል ለሚገኙ የውጪ ባለድርሻ አካላት በዩኒቨርሲቲው የራስ-ገዝነት ሽግግር ዝግጅት ላይ የውይይት መድረክ አካሒዷል፡፡

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-07-31 07:56:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ራስ-ገዝ ሽግግር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በሲዳማ ብሔራዊ ክልል ለሚገኙ የውጪ ባለድርሻ አካላት በዩኒቨርሲቲው የራስ-ገዝነት ሽግግር ዝግጅት ላይ የውይይት መድረክ አካሒዷል፡፡ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንት ፍስሃ ጌታቸው (ዶ/ር)፣ የዩኒቨርሲቲውን ያለፉት 50 ዓመታት ጉዞና በቀጣይ ወደ ራስ-ገዝ የምርምር ዩኒቨርሲቲነት ለመሸጋገር እያደረገ ያለውን ሒደት ለተሳታፊ የውጭ ባለድርሻ አካላት አስረድተዋል፡፡ በራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲ ምንነትና አስፈላጊነት፣ በመንግሥት ፖሊሲ አቅጣጫ እንዲሁም በሒደቱ ላይ የባለድርሻ አካላትን ሚና በተመለከተ የዩኒቨርሲቲው ምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝዳንትና የራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲ ሽግግር ስትራቴጂ ቀረጻ ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ ታፈሰ ማቴዎስ (ዶ/ር) ማብራሪያ አቅረበዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ራስ-ገዝ ሽግግር ሒደት አራት ዓመታትን የፈጀ…

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]