በወልቃይት የተከዜ ዘብ ተመረቀ ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-31 08:02:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

በወልቃይት የተከዜ ዘብ ተመረቀ ‼️ "የተከዜ ዘብ የህልውናችንና የማንነታችን ዋስትና ደጀን ነው” ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ‼️ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ላለፉት ግዚያት ሲሰለጥኑ የቀዩ የተከዜ ዘብ አባላት ተመረቁ። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሸተ ደምለው፣ የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና የሰላምና ፀጥታ መምሪያ ኃላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ፣ የዞኑ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ወለላው ተገኘ፣ የዞኑ ከፍተኛ ኃላፊዎች፣ የወረዳና የከተማ አስተዳደር ኃላፊዎች፣ ተጋባዥ እንግዶችና ተመራቂዎች ተገኝተዋል። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሸተ ደምለው፣ ባለፉት ስድስት ዓመታት ሕዝቡ በርካታ ድሎችን ማስመዝገቡንና ቀደም ሲል ተነፍጎት የነበረውን ነፃነት ማግኘቱን ገልጸዋል። የተገኘው ነፃነትና ሰላም በዘላቂነት እንዲጸና የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት መሆኑንም አስገንዝበዋል።…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]