የዓለም ዋንጫ ከተሸጠ ራሳችን እናገላለን - የአውሮፓ ሀገራት
የዓለም ዋንጫ ከተሸጠ ራሳችን እናገላለን - የአውሮፓ ሀገራት የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር (UEFA) የፊፋው ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ያቀረቡትን እና የዓለም ዋንጫን ለግል ባለሀብቶች የመሸጥ ዕቅድ በጽኑ በመቃወም፣ ከፊፋ ውድድሮች ራሱን ለማግለል እና ማዕቀብ ለመጣል መወሰኑን አስታውቋል። ውሳኔው የተላለፈው UEFA ከሁሉም 55 አባል ሀገራት ከፍተኛ አመራሮች ጋር በነበረው አስቸኳይ ስብሰባ ላይ ሲሆን፤ ሀገራቱ በአንድ ድምፅ የኢንፋንቲኖን ዕቅድ አንቀበልም በማለት የፊፋን ውድድሮች እና የዓለም ዋንጫን በጋራ ለማቋረጥ ወስነዋል። ፊፋ "FIFA Forward Enterprise" በተሰኘ አዲስ ኩባንያ አማካኝነት የዓለም ዋንጫን የንግድ እና የዝግጅት መብቶች 20 በመቶ ድርሻ ለግል ኢንቨስተሮች ለመሸጥ ያቀደ ሲሆን፤ ሀሳቡን ለሚደግፉ 211 አባል ሀገራት የእያንዳንዳቸውን የገንዘብ ድጋፍ…
Read the full story at addis_news ↗