ዓመቱ ከመጠናቀቁ በፊት የብሥራት ዜና ሊኖር እንደሚችል አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-07-31 08:14:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዓመቱ ከመጠናቀቁ በፊት የብሥራት ዜና ሊኖር እንደሚችል አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ #Ethiopia: አነስተኛ ቁጥር ያላቸው የማኅረሰብ ክፍሎችና ክልሎች ጉዳዮች የሚያይ ቡድን ይቋቋማል ተብሏል እየተገባደደ ያለው 2018 ዓ.ም. ከመጠናቀቁ በፊት ኢትዮጵያ በተወሰኑ አጀንዳዎች ወደ ምክረ ሐሳብ ደርሳ፣ በ2019 ዓ.ም. መግቢያ ብሥራት ይሰማል ተብሎ ተስፋ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ የብሥራት ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. የተጀመረውን አገራዊ ምክክር ጉባዔ ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ፣ ትናንት ማክሰኞ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም. መግለጫ ሰጥቷል።

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]