የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ‼
የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ‼ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 1238/2013 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለአሐዱ ኤፍ ኤም 94.3 እና ለአርትስ ቴሌቪዥን የመጨረሻ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አስታወቀ። 📌የማስጠንቀቂያው ምክንያት፦ተቋማቱ የተሰጣቸውን የይዘት ግዴታዎች በመተላለፍ፣ ተደጋጋሚ ያልተረጋገጠ፣ ሚዛናዊ ያልሆነና የሕዝብን ጥቅም የሚጎዳ መረጃ በማሰራጨታቸው። 📌የተደረጉ ጥረቶች፦ ባለሥልጣኑ ከጣቢያዎቹ ኃላፊዎች ጋር ተደጋጋሚ ውይይቶችንና ምክክሮችን ያደረገ ቢሆንም፣ ጉልህ የባህሪና የዘገባ ለውጥ ባለመታየቱ እርምጃው ተወስዷል። 📌የሕግ መሠረት፦ ማስጠንቀቂያው በመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/2013 አንቀጽ 74(ሠ) መሠረት የተሰጠ ነው። 📌የቀጣይ እርምጃ ማሳሰቢያ፦ ተቋማቱ የህግ እና የሙያ ሥነ-ምግባር ጥሰቶችን አርመው ካልቀጠሉ፣ ባለሥልጣኑ በቀጣይ…
Read the full story at wasulife ↗