" ሀማስ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ ለመፍታት ተስማምቷል"ፕሬዚዳንት ትራምፕ
" ሀማስ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ ለመፍታት ተስማምቷል"ፕሬዚዳንት ትራምፕ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጋዛ የሰላም ቦርድ በተደረሰው ስምምነት መሠረት ሀማስ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ ለመፍታት መስማማቱን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ገለጹ። ስምምነቱ ጋዛን በአዲስ የፍልስጤም መንግሥት ለማስተዳደር በሚደረገው ጥረት ውስጥ ትልቅ ርምጃ መሆኑ ተጠቅሷል። 📌 የቡድኑ ከፍተኛ ባለሥልጣንም ሀማስ በሰላም ዕቅዱ መስማማቱንና ይፋዊ መግለጫ እንደሚያወጣ ማረጋገጣቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። 📌 ባለ 20 ነጥቡ የሰላም ዕቅድ ዋና ዓላማ ጋዛን ከሽብር የጸዳች ማድረግ ሲሆን፣ ከትጥቅ መፈታት በተጨማሪ የእስራኤል ጦር ከጋዛ ለቆ እንዲወጣ ያዝዛል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr…
Read the full story at wasulife ↗