ሐማስ ትጥቅ የመፍታት ስምምነቱን ተቀበለ
ሐማስ ትጥቅ የመፍታት ስምምነቱን ተቀበለ ሐማስ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያስታወቁትን «የሰላም ቦርድ» እቅድ በመቀበል በጋዛ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ ለመፍታት መስማማቱን አስታውቋል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሰላም ቦርዱ በጋዛ ከሚንቀሳቀሱት ሐማስ እና ሌሎች ታጣቂ ቡድኖች ጋር «ሙሉ በሙሉ ትጥቅ የመፍታት» ስምምነት ላይ መድረሱን ይፋ አድርገዋል። አንድ ከፍተኛ የሐማስ ባለሥልጣን ለቢቢሲ እንደተናገሩት፤ ቡድኑ በጋዛ ትጥቅ ለመፍታት የቀረበውን እቅድ የተቀበለ ሲሆን፣ ዝርዝሩን የያዘ ኦፊሴላዊ መግለጫ በቅርቡ እንደሚወጣ አስታውቀዋል። በጉዳዩ ላይ እስካሁን ከእስራኤል በኩል የተሰጠ አስተያየት የለም። በአሜሪካ አነሳሽነት በተዘጋጀው የጋዛ የተኩስ ማቆም እቅድ ሁለተኛ ምዕራፍ ውስጥ የሐማስ ትጥቅ መፍታት እና የጋዛ ድጋሚ ግንባታ ጉዳዮች የተካተቱ ናቸው።…
Read the full story at addis_news ↗