በቱሪዝም ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት፦
በቱሪዝም ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት፦ (2018 በጀት ዓመት) ለቱሪዝም መዳረሻዎች 594 ኪሎ ሜትር መንገድ ተሠርቷል 1 ሺህ 43 ቅርሶች ተጠግነዋል 18 የተዘረፉ ቅርሶች ተመልሰዋል 250 የቋሚ ቅርሶች ጉዳት ተለይቷል ስድስት የቱሪዝም መዳረሻ ቦታዎችን በካርታ፤ በጂፒኤስ እና ጎግል ላይ ተደራሽ ተደርገዋል 10 ኢኮ-ሎጅ እና ሪዞርቶች፤ 77 ሆቴሎች እና 10 ባሕላዊ ሬስቶራንቶች ተገንብተዋል #VisitAmhara #አማራ_ክልል #አሚኮ #ኢትዮጵያ
Read the full story at amharamassmedia ↗