በአማራ ክልል በግብርና ልማት የተገኙ ስኬቶች፦

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-31 12:20:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአማራ ክልል በግብርና ልማት የተገኙ ስኬቶች፦ (2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት) ምርታማነት በሄክታር በአማካኝ ወደ 30 ኩንታል አድጓል ከአጠቃላይ ሰብል 188 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ተሠብሥቧል ከበጋ ስንዴ 12 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ተገኝቷል 976 ትራክተሮችን እና 7 ሺህ 670 ሞተር ፖምፖችን ማቅረብ ተችሏልም #ግብርና #አማራክልል #አሚኮ #ኢትዮጵያ

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]