#ጥቆማ

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-07-31 12:43:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ጥቆማ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቅድመ አንደኛ እስከ የ2ኛ ደረጃ መምህራን ለመቅጠር በቀን 21/11/2018 ዓ.ም የቅጥር ማስታወቂያ ማውጣቱና በOnline እንድትመዘገቡ መደረጉ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ሁሉን አቀፍ መረጃ ለማያያዝ በሚያመች መልኩ የተሻለ የመመዝገቢያ ሊንክ የተዘጋጀ በመሆኑ፤ በነባሩ ሊንክ የተመዘገባችሁም ሆነ አዲስ ለመመዝገብ ይምትፈልጉ መምህራን https://lyuhub.com/jobs ላይ በመግባት ምዝገባ እንድታደርጉ ቢሮው ጠይቋል፡፡ የምዝገባ ጊዜው እስከ ነሐሴ 06/2018 ዓ.ም በሥራ ቀናት ብቻ መሆኑ ተገልጿል፡፡ (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ፡፡) @tikvahuniversity

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]