አበባየሁ ደሜ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር ዋለ።

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-07-31 16:51:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

አበባየሁ ደሜ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር ዋለ። በተከበረው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አልባሳት በመጠቀም በየማህበራዊ ሚዲያው አላስፈላጊ መልእክቶችን እንዲሁም የአንድነትና የፍቅር ሀሳብ ከማስተላለፍ ይልቅ የመከፋፈል ንግግሮችን ሲያሰራጭ የነበረው አበባየሁ ደሜ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ። አበባየሁ ደሜ ዛሬ ከቀኑ 10:50 አካባቢ ሜክሲኮ ኬ ኬር (K-Care) ህንፃ ወረድ ብሎ በሚገኘው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ መወሰዱ ተረግጧል። ግለሰቡ በሀገር ጥበቃ እና ክብር መገለጫ በሆነው የመከላከያ አልባሳት በየሚዲያው እየቀረበ የሚያደርገው እንቅስቃሴ በብዙዎች ዘንድ ቅሬታን እና እርስ በእርስ የመከፋፈል ስሜትን ሲፈጥር መቆየቱ ይታወቃል።

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]