ቲክታከሩ መንሱር ጀማል በ800 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲወጣ ዛሬ የተወሰነለት መሆኑ ተሰምቷል።ነገር ግን የዋስትና ሂደቶቹ ዛሬ ባለማለቃቸው ሰኞ ከእስር ሊወጣ ይችላል ነው የተባለው።መንሱር በፊንቴክ ጉዳይ ከእነ ሰራዊት ፍቅሬ ጋር መታሰሩ ይታወሳል።
ቲክታከሩ መንሱር ጀማል በ800 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲወጣ ዛሬ የተወሰነለት መሆኑ ተሰምቷል።ነገር ግን የዋስትና ሂደቶቹ ዛሬ ባለማለቃቸው ሰኞ ከእስር ሊወጣ ይችላል ነው የተባለው።መንሱር በፊንቴክ ጉዳይ ከእነ ሰራዊት ፍቅሬ ጋር መታሰሩ ይታወሳል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗