በ8 ዕዝ ተከበናል:-ሞንጆሪኖ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-31 17:37:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

በ8 ዕዝ ተከበናል:-ሞንጆሪኖ‼️ የህወሓት ስራ አፈፃሚ እና የፅህፈት ፅህፈት ቤት ሃላፊ የሆኑት ፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሔር ዛሬ ሐምሌ 24 በአንድ መድረክ ላይ ተገኝተው "ባለፉት አራት ዓመታት የህዝባችንን ጉዳዮች በሰላም ለመፍታት ቀን ከሌት እየሞከርን ነበር፣ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እያሳወቅን ነበር ነገር ግን እኛን የሚሰማንን ሰው አላገኘንም" ብለዋል። ችግሩን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የቻልነውን ሁሉ አድርገናል አሁን ላይ ግን ጉዳዩን በወታደራዊ ሀይል ለመፍታት መደምደሚያ ላይ ደርሰናል ብለዋል። የፌደራል መንግስቱም በተለያዩ አቅጣጫዎች በ8 ዕዝ ሰራዊት ከቦናል ብለዋል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]