በ8 ዕዝ ተከበናል:-ሞንጆሪኖ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-31 17:38:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

በ8 ዕዝ ተከበናል:-ሞንጆሪኖ‼️ የህወሓት ስራ አፈፃሚ እና የፅህፈት ቤት ሃላፊ የሆኑት ፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሔር "ባለፉት አራት ዓመታት የህዝባችንን ጉዳዮች በሰላም ለመፍታት ቀን ከሌት እየሞከርን ነበር፣ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እያሳወቅን ነበር ነገር ግን እኛን የሚሰማንን ሰው አላገኘንም" ብለዋል። ችግሩን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የቻልነውን ሁሉ አድርገናል አሁን ላይ ግን ጉዳዩን በወታደራዊ ሀይል ለመፍታት መደምደሚያ ላይ ደርሰናል ብለዋል። የፌደራል መንግስቱም በተለያዩ አቅጣጫዎች በ8 ዕዝ ሰራዊት ከቦናል ብለዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]