''ወደ መቐለ ለመግባት ዝግጅት አጠናቀናል" የትግራይ የሰላም ሃይል

WASULIFEneutral2026-07-31 18:00:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

''ወደ መቐለ ለመግባት ዝግጅት አጠናቀናል" የትግራይ የሰላም ሃይል ​እራሱን 'የትግራይ የሰላም ሃይል' ብሎ የሰየመው እና በቀድሞ የሕወሓት/ትሕነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች (በወዲ አንጥሮ፣ ጀነራል ጉዕሽ ገብረ እና ጀነራል ከበደ ፍቃዱ) የሚመራው ታጣቂ ቡድን፤ ሕወሓትን ከመቐለ አስወጥቶ ከተማዋን ለመቆጣጠር የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን የወታደራዊ አዛዡ ገለጹ። ​አዛዡ አክለውም በርካታ የታጣቂ ቡድኑ አባላት ሕወሓትን እየከዱ እጃቸውን እየሰጡ መሆኑንና ይህም የቡድኑን መዋቅር በማፍረስ በቀላሉ ለመቆጣጠር ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል ማለታቸውን ዘገባው ያመለክታል። በተያያዘ መረጃ ሌ/ጄኔራል ፃድቃን ገብረተንሳይ "በአንድ ወር ልንገባ እንችላለን እኔ ትልቅ ተስፋ አለኝ ምክንያቱም በትግራይ ያለው ኃይል በፖለቲካ ተሸንፏል፣ሃይላችንን መሰብሰብና መምታት ብቻ ነው የቀረን" ማለታቸው ይታወሳል…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]