አበባየሁ ደሜ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር ዋለ።

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-31 18:06:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

አበባየሁ ደሜ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር ዋለ። “የሀገር መከላከያ ሰራዊት አልባሳት በመጠቀም በየማህበራዊ ሚዲያው አላስፈላጊ መልእክቶችን እንዲሁም የአንድነትና የፍቅር ሀሳብ ከማስተላለፍ ይልቅ የመከፋፈል ንግግሮችን ሲያሰራጭ ነበረ” የተባለው አበባየሁ ደሜ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል። አበባየሁ ደሜ ዛሬ ከሰአት አካባቢ ሜክሲኮ ኬ ኬር ህንፃ ወረድ ብሎ በሚገኘው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ መወሰዱ ተረግጧል። ግለሰቡ በሀገር ጥበቃ እና ክብር መገለጫ በሆነው የመከላከያ አልባሳት በየሚዲያው እየቀረበ የሚያደርገው እንቅስቃሴ በብዙዎች ዘንድ ቅሬታን እና እርስ በእርስ የመከፋፈል ስሜትን ሲፈጥር መቆየቱ ተዘግቧል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]