"ዘመናዊት ኢትዮጵያን ከሕዝቦች ውሕደትና ትስስር ውጭ ማየት አይቻልም" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-31 19:04:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ዘመናዊት ኢትዮጵያን ከሕዝቦች ውሕደትና ትስስር ውጭ ማየት አይቻልም" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ የኢትዮጵያ ሕዝቦች በዘመናት መካከል በጋብቻ፣ በፖለቲካል ጋብቻ፣ በባሕላዊ ጉዲፈቻ እና በአብሮነት የተሳሰሩ መኾናቸውን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በታሪካችን ውስጥ የሸዋ ሡልጣኔት፣ የኢፋት ሡልጣኔት፣ የጎንደርያን ዘመን፣ የየጁ ዳይናሲቲ እና የዮሪ መኖ መዋቅር የሕዝቦችን ሰፊ መዋሃድ፣ አብሮ መዘመን እና መልማት እንደሚያሳዩ አንስተዋል። የቅርቡን ዘመን ታሪክ የተመለከተ ሰው ከእነዚህ ሕዝቦች ውሕደት ውጭ ዘመናዊት ኢትዮጵያን ማየት እንደማይችል የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ “ሚኒልክ ካለ ጎበና፤ ጎበና ካለ ሚኒልክ ዘመናዊት ኢትዮጵያን መፍጠር የሚችሉበት ምንም ዓይነት ዕድል…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]