"ብቸኛው ሀገርን የማዳን አማራጭ የመደመር መንገድ መኾኑን ሕዝቡ ተረድቷል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-31 19:33:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ብቸኛው ሀገርን የማዳን አማራጭ የመደመር መንገድ መኾኑን ሕዝቡ ተረድቷል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ አድርገዋል። በቆይታቸውም የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ የለውጥ ታሪክ ውስጥ ስላለው ጉልህ ሚና በዝርዝር አስረድተዋል። በ1966፣ በ1983 እና በ2010 ዓ.ም በተደረጉት ሀገራዊ የለውጥ ትግሎች ውስጥ የአማራ ሕዝብ እንደማንኛውም የኢትዮጵያ ሕዝብ የተሻለ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሥርዓት እንዲመጣ ግንባር ቀደም ሚና እንደነበረው አውስተዋል። በተለይም የ2010ሩ ለውጥ ሲመጣ መላው ሕዝብ በከፍተኛ ተስፋ ሀገርን የማጽናት ሕልም በደስታ እንደተቀበለው ገልጸዋል። ከለውጡ በፊት የነበረውን የታፈነና የተዘጋ የፖለቲካ ሥርዓት ለረጅም ጊዜ እንደተዘጋ ቤት በመመሰል ለውጡ ሲመጣ ቤቱን በማናፈስ ንጹሕ አየር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]