"ብዙዎቹ የአማራ ክልል ጥያቄዎች በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዘላቂ ምላሽ ያገኛሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-31 20:01:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ብዙዎቹ የአማራ ክልል ጥያቄዎች በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዘላቂ ምላሽ ያገኛሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ በአማራ ክልል የሚነሱ የፖለቲካ እና የልማት ጥያቄዎችን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደገለጹት በክልሉ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል የሕገ መንግሥት፣ የወሰን ይገባኛል እና የሰንደቅ ዓላማ ጉዳዮች በአንድ አካባቢ ወይም ፓርቲ ብቻ የሚፈቱ ሳይኾኑ የሌሎችን ተሳትፎ እና ዘላቂ መፍትሔ የሚሹ ናቸው ነው ያሉት። እነዚህን ጥያቄዎች በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኩል ሰፊ ውይይት ተደርጎባቸው ምላሽ እንደሚያገኙ ተስፋ እንዳላቸው ገልጸዋል። በየአካባቢዎች የሚነሱ ለጥያቄዎችን ፈጣን ውሳኔዎችን መስጠት ሌላ ግጭት ሊያስከትል እንደሚችል የጠቆሙት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]