የለውጡ ደጋፊ የነበረው ዲያስፖራው በኋላ ለውጡን የመቃወሙ መንስኤ ምንድን ነው?

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-31 20:30:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

የለውጡ ደጋፊ የነበረው ዲያስፖራው በኋላ ለውጡን የመቃወሙ መንስኤ ምንድን ነው? ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ ሰዎች በተለያየ ምክንያት ለውጡን በመደገፍ እና ባለመደገፍ ጎራቸውን ሊቀያይሩ እንደሚችሉ ተናግረዋል። በሦሥት ዋና ዋና ምክንያቶችም ጎራ መቀያየር ያጋጥማል ነው ያሉት። ✍️አንደኛው ለውጡ ሲመጣ የተሳሳተ ስሌት በነበራቸው ሰዎች መኖር መኾኑን ጠቅሰዋል። የሚሠራው ሥራ እኔ ባሰብኩት መንገድ መኾን አለበት ከተቻለ የምነግስ ካልተቻለ ደግሞ የማነግስ መኾን አለብኝ የሚል እምነት የተጋባባቸው ግለሰቦች ነበሩም ብለዋል። ብዙ ሰው ይሄን ለውጥ ያመጣሁት እኔ ነኝ ብሎ ማመኑንም አንስተዋል። እነዚህ ሰዎች ለውጡን ብዙ ሰዎች ዋጋ የከፈሉበት፣ በብዙ ድካም የመጣ፣ በጋራ የሚመራ እንጂ የግል ፍላጎት ለማሳካት የሚፈጸም አለመኾኑን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]