መገናኛ ካምፓስ ወደ ደራርቱ ህንፃ ዞረናል!
መገናኛ ካምፓስ ወደ ደራርቱ ህንፃ ዞረናል! ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት መገናኛ ካምፓስ ከማክሰኞ ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ በትልቁ ተስፋፍቶ ወደተሰራው የመገናኛ ካምፓስ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ የምንዞር መሆናችንን እንገልፃለን። ይህንንም ምክንያት በማድረግ ከዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኞ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ድረስ በሰራተኞች የስራው ተሳታፊነት ምክንያት ፒያሣ እና መገናኛ ካምፓስ ዝግ መሆናቸውን እና ትምህርት የማይኖር መሆኑን በይቅርታ እንገልፃለን። ከማክሰኞ ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት በመደበኛ የትምህርት ጊዜያችሁ የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን። ለመመዝገብም ሆነ ማንኛውንም ዓይነት አገልግሎት ከተቋሙ ለማግኝት ለምትመጡ ከማክሰኞ ሐምሌ 28 ጀምሮ አገልግሎታችንን ማግኝት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን መገናኛ ካምፓስ ደራርቱ ላይ የምንገኝ…
Read the full story at sagetraininginstitute ↗