የቁስል ማከሚያ፤ የጋራ መግባቢያ እና የነገዋ ሀገር ግንባታ ምዕራፍ!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-01 08:27:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቁስል ማከሚያ፤ የጋራ መግባቢያ እና የነገዋ ሀገር ግንባታ ምዕራፍ! ኢትዮጵያ በታሪኳ አዲስ እና ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች። የተፈጥሮ፣ የታሪክ፣ የባሕል፣ የሃይማኖት እና የሰው ሀብት ባለቤት የኾነችው ሀገራችን ለረጅም ዓመታት በውጭ እና በውስጥ ኀይሎች የተዛነፉ ፍላጎቶች፣ በመዋቅራዊ ሕመሞች እና በግጭት አዙሪት ስትታወክ ቆይታለች። የዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ መነሻዎች ከውጭ ጠላቶች አልያም ከራሳችን አለማወቅ የሚመነጩ ቢኾንም ችግሩን የባሰ አስከፊ ያደረገው ግን በእኛው መካከል ተዛምቶ ለሰቀቀን፣ ለርሃብ፣ ለስደት እና ለመገዳደል መዳረጉ ነው። ይሁን እንጂ ከብዙ ዓመታት መታመም በኋላ አሁን የበሽታው ትክክለኛ ፈውስ መገኘቱን የሚያበስረው ክስተት ተፈጥሯል። ይኸውም አካታች የሀገረ መንግሥት ግንባታን መተግበር እና ማስቀጠል ነው። በዚህ መንገድ ላይ የቆዩ መሠረታዊ የፖለቲካ እና…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]