ጦርነቱ ተጀመረ ማለት ነው?

WASULIFEneutral2026-08-01 08:49:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጦርነቱ ተጀመረ ማለት ነው? በሁመራ አቅጣጫ የተከፈተው ጥቃት መመከቱ ተገለጸ‼ በሁመራ አቅጣጫ ሸረሪና ላይ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ውጊያ የከፈተው የህውሃት «አርሚ 15» መካናይዝድ ሃይል (ኮር 153) ሙሉ በሙሉ መደመሰሱ ተሰምቷል። ከአርሚ 70 ጋር ተቀላቅሎ ገባ የተባለው የሱዳን እግረኛ ወታደርም እንዲሁ ከባድ ምት እንደደረሰበትል ተነግሯል። በሌላ በኩል ተተኳሽ የጫኑ ከባድ መኪኖች ላይ በደረሰ ጥቃት በፈነዳ ከፍተኛ ፍንዳታ፣በህውሃት አርሚ 70 እና አርሚ 15 (ኮር 152) እግረኛ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ተጠቅሷል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]