እነዚህ ከላይ በቪዲዮ የምታያቸው ህፃናት በአረብ ሀገር ተሰዳ እረጅም አመት አብራቸው የነበረች ሰራተኛ ኮንትራቷን ጨርሳ ወደ ሀገሯ ስትመለስ ሲያለቅሱ እሚያሳይ ቪዲዮ ነው። እሚያለቅሱት ሕፃናቱ ብቻ ሳይሆኑ ወላጆችም ጭምር መለያየታቸውን መቋቋም ከብዷቸዋል።
እነዚህ ከላይ በቪዲዮ የምታያቸው ህፃናት በአረብ ሀገር ተሰዳ እረጅም አመት አብራቸው የነበረች ሰራተኛ ኮንትራቷን ጨርሳ ወደ ሀገሯ ስትመለስ ሲያለቅሱ እሚያሳይ ቪዲዮ ነው። እሚያለቅሱት ሕፃናቱ ብቻ ሳይሆኑ ወላጆችም ጭምር መለያየታቸውን መቋቋም ከብዷቸዋል። ህፃናቱ ያደጉት በሷ እጅ በመሆኑ እንደ ሁለተኛ እናታቸው አድርገው ስለሚያዩአት የመለያየቱን ህመም መቋቋም አቅቷቸው በከፍተኛ አቅም ሲያለቅሱ ይታያል። ወላጆችም አብረው ማልቀሳቸው እህታችን በቤታቸው ውስጥ የነበራትን መልካም ስነ-ምግባር፣ ታማኝነት እና የታየችበትን የፍቅር ልክ ግልጽ ያደርጋል። በአርብ ሀገር ተሰደው እሚሰሩ የማህበራዊ ህይወት ባህልና እሴት መሰረቱ በፍቅር፣ በሩህሩህነት እና ልጅን እንደራስ አይቶ በማሳደግ ላይ የተገነባ ነው። ይህ ዓይነቱ ባህሪ በስራ አጋጣሚ ባህር ማዶ በሚሄዱ እህቶቻችን ዘንድ በጉልህ ይታያል፡…
Read the full story at addis_news ↗