በምዕራብ ትግራይ "አዲስ ግጭት መቀሰቀሱን" የትግራይ ባለሥልጣናት ገለጹ!

ADDIS_NEWSneutral2026-08-01 09:53:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

በምዕራብ ትግራይ "አዲስ ግጭት መቀሰቀሱን" የትግራይ ባለሥልጣናት ገለጹ! የትግራይ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት በምዕራብ ትግራይ “አዲስ ወታደራዊ ጥቃት ከፍቷል” ሲሉ ከሰሱ። ግጭቱ ቅዳሜ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. ማለዳ በምዕራብ ትግራይ ዞን በሸረሪና አቅጣጫ መጀመሩን ገልጸዋል። ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የሚመራው የክልሉ አስተዳደር ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ የፌደራል መንግሥት በምዕራብ ትግራይ ዞን «ግልጽ ጦርነት ከፍቷል» ሲል በመክሰስ ከክልሉ ጋር የቆየውን ፍጥጫ አባብሶታል ብሏል። «በትግራይ ሕዝብ ላይ ሲያካሂድ የቆየውን አጠቃላይ እገዳ እና ከበባ፥ እንዲሁም በድሮን እና በውክልና የትጥቅ ኃይሎች የሚፈጸሙ ጥቃቶችን በማባባስ የብልፅግናው ሥርዓት ግልጽ ጦርነት ከፍቷል» ሲል መግለጫው ገልጿል። በትግራይ ባለሥልጣናት የቀረበው ይህ ክስ በፌደራል…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]