በአራቱ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ቅኝቶች ዙሪያ ጥናት ተደረገ

ZENA24NOWneutral2026-08-01 10:15:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአራቱ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ቅኝቶች ዙሪያ ጥናት ተደረገ በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት በደቡብ ወሎ ዞን የባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያ አዘገጃጀት ፣የሀገረሰባዊ ትወና ጥበባትና የመንዙማ ስነቃል ፣የባህላዊ የሽምግልና ስርዓትና የሰርግ ስነቃልን ጨምሮ 30 ባህላዊ እሴቶች ላይ ጥናት በማድረግ በአግባቡ ጥቅም ላይ ማዋል ተችሏል ተብሏል ። በአራቱ የሙዚቃ ቅኝቶች (በአምባሰል፣በባቲ፣በትዝታና በአንችሆየ) ዙሪያ ከተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፣ ከሙዚቃ ልሂቃን እና ከክልሉ ባህል ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ጥናት መካሄዱን ለብስራት ሬዲዮ የተናገሩት በደቡብ ወሎ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ የእቅድ ዝግጅት በጀት ክትትልና ግምገማ ባለሙያ ወይዘሮ ፋጡማ ሁሴን ናቸዉ ። ይህም የተመረጡ እሴቶችን ወይም የሙያዊ ብቃት አገልጋይነት ባህልን ሁሉም አካል ይዞ እንዲተገብራቸው ለማድረግ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]